የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓

የተቆለፈበት ቁልፍ የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFየታሪኩ ዋነኛ ገጸባህርያትን ተከትሎ በብዙ ሰዎች እና ቤተሰቦች ዙሪያ የሚያጠነጥነው ይህ ታሪክ በኢትዮጵያና በአሜሪካ የተከወነ ሲሆን በውስጡም ፍቅርናቅናት፣ ክፋትናደግነት፣ ጭካኔናርህራሄ፣ ድህነትናስኬት ይንጸባረቁበታል፣ ይፈራረቁበታል። ከገጠር እስከ ከተማ፣ ከቤት ቤት ይዞራል፧፧ በታሪኩ ዉስጥ የተቆላለፉ ጉዳዮች እስኪፈቱ አንባቢ ከራሱ አእምሮና አስተሳሰብ ጋር ፊትለፊት ይላተማል፧፧ የሰው ኑሮው፣ የቤተሰብ ደረጃውና የአገር ልኩ ከአስተሳሰብ እንደማይዘልና አስተሳሰብም ሳይቀየር የሰውን ኑሮ የሀገርንም መልክ መቀየር እንደማይቻል ማሳየት ብቻ ሳይሆን መንገድና አቅጣጫንም ይጠቁማል።.


About the Author: ምህረት ደበበ

የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFዶር ምህረት ደበበ በሙያው የአእምሮ ሕክምና ስፔሻሊስት ነው፡፡ የሕክምና ዲግሪውን የሠራው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሲሆን በኋላም አሜሪካ ሀገር ሄዶ በሴይንት ሊዊስ ዩኒቨርስቲ የአእምሮ ሕክምና ጥናቱን አጠናቀቀ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በአሜሪካና በኢትዮጵያ መካከል እየተመላለሰ በሁለቱም ስፍራ በሙያው በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡ ከሕክምው በተጨማሪ በአስተሳሰብ እና የአእምሮ ለውጥ ዙሪያ ማሰብ፣ ማጥናት እና ማስተማር ያዘወትራል፡፡እስካሁንም ሁለት መድብሎችን በዓም እና በዓም የተቆለፈበት ቁልፍ እና ሌላሠው በሚሉ ርዕሶች አቅርቦልናል::.10 thoughts on “የተቆለፈበት ቁልፍ

 1. Abraham Tamru Abraham Tamru says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFReading Mihret's book for the first time(Lelasew) I said he was a gifted writer.Reading his second book(Yetekolefebet Kulf) I said he should have just stopped after one book.


 2. Alemnew Alemnew says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFi wana to read this book


 3. Rediet Rediet says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFGood


 4. Hawi Jiffar Hawi Jiffar says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFI have never written a review before but I cant pass this one , this book is just amazing... the characters the story and everything about it is just amazing... the title make sense so much from the beginning till the end . Dr miheret tnx u for such a great book !!!


 5. Assefa Woldeselassie Assefa Woldeselassie says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFThank you dear Dr. Mehret for your effert.
  I appriciat you.
  God bless you.
  Assefa


 6. يوري بيكا يوري بيكا says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFhow to read guys


 7. Nahom Nahom says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFI say it is a nice book


 8. Wendwosen Ebabu Wendwosen Ebabu says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFread


 9. Ruth Tekalegin Ruth Tekalegin says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFi like it this book


 10. Solomon Solomon says:

  የተቆለፈበት ቁልፍ eBook ✓ የተቆለፈበት free, ቁልፍ book, የተቆለፈበት ቁልፍየተቆለፈበት ቁልፍ PDFthe book will be good and i gar important thing for my life


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *